ባህላዊ እና ዘመናዊ ውህደት፦ ባህላዊ እሴቶችን ከዘመናዊ ጥበብ ጋር በማዋሃድ ዝግጅትዎ ልዩ ድምቀት እንዲኖረው እናደርጋለን።
ጥራት እና ውበት፦ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች በመጠቀም እያንዳንዱን ጥቃቅን ዝርዝር በጥንቃቄ እንሰራለን።
በHaadha Decor እያንዳንዱ ትልቅ አጋጣሚ በውበት ሊታጀብ ይገባል ብለን እናምናለን። ለጥምቀት፣ ለሰርግ፣ ለልደትም ሆነ ለማንኛውም ደማቅ ዝግጅት፣ ባዶ ቦታዎችን ወደ አስደናቂ ትዝታዎች እንቀይራለን።
"Best mestengido tirat yalew sira thank you "
"Lideten betam new yasamerachut thanks "
Tell us about your event and we'll be in touch.
By submitting you agree to be contacted by Haadha decore.